#ኖህ ሪል እስቴት ዘመናዊ አፖርትመንቶችን በ CMC ለ ሽያጭ ይዞ አቅርቧል :-
✨ አፖርትመንቶቻችን በዘመኑ የ ኮንስትራክሽን እይታ የተቃኙ ዘመናዊ ሲሆኑ ጥራትን ከውበት አጣምረው የያዙ ጥንቅቅ ብለው ያለቁ(fully finished )
✨ ዘመናዊ አሳንሰር የተገጠመላቸው
✨ ሰፊ ሳሎን (spacious living )
✨ ዘመናዊ የቆሻሻ መስወገጃ ሲስተም የተዘረጋላቸው(garbage shoot)
✨ከበቂ በላይ የመኪና ማቆሚያ
(assigned parking area ) የተዘጋጀላቸው
✨ የከርሰ ምድር ውሀ ያላቸው
✨ Stand by የሆኑ ጀነሬተሮች
✨ ከሱፐር ማርኬት እስከ መዝናኛ ላውንጅ ሁሉንም በአንድ ቦታ ያያዙ
✨ለተለያዩ ፕሮግራም ዝግጅት የሚውል ሰፊ እና ዘመናዊ የጋራ ቴራስ ያላቸው
⭐️ሳይታችን የተገነባበት በ አገራችን አጅግ ግዙፍ የ ኤግዚብሽን ማእከል ጎን በመሆኑ ለ ኢንቨስትመንት በጣም አዋጭ ያደርገዋል
👉20% ቅድመ ክፍያ በ ግንባታ መሠረት በ 3 አመት ያለ ምንም ወለድ ቀሪውን ከፍለው ሚረከቡት
# ስለ አከፋፈል…ቢሮ ለመምጣት…ሳይት ለማየት መሉ መረጃ ለመውሰድ ይደውሉ
📞09-10-91-75-77