የሚሸጥ አዲስ ቤት ሰሚት አዲስ አበባ
254 ካሬ ሜትር G+1 ፎቅ እና ሰርቪስ ቤት
ቦታው ….ሰሚት ከዋናው መንገድ 200 ሜትር ገባ ብሎ
ቀጥታ ከቤት ባለቤት Commission አያስፈልግም
ህጋዊ ቤት ሊዝ የተከፈለለት
የጧት ፀሀይ የሚወጣበት
ሰፈሩ compoud አጥር ያለው እና ፀጥ ያለ ለመኖርያ የሚሆን
ዋጋ……. 30 Millions, ድርድር አለው
1………..ትልቅ ሳሎን ከነ open kitchen
1………..ዋናው መኝታ መልበሻ ክፍል መታጠቢያ ከነጃኩዚ
4………..መኝታ ቤቶች ከነሙሉ ቁም ሳጥን
1…………ዕቃ ማስቀመጫ ክፍል
2……….. የጋራ መታጠቢያ ቤት
1……….. ዘመናዊ ክቺን kitchen
4………መኪና የሚያቆም ግቢ ያለው።
ሰርቪስ
2……….. እንግዳ ቤት
1……….. የሰራተኛ ቤት
1…………የጋራ መታጠቢያ ቤት
1……….. ልዮ የእንግዳ ቤት
ለበለጠ መረጃ በዚህ ስልክ ይደውሉ
+251973766588
+251987226941 (በዚህ ቁጥር በቴሌ ግራም በዋትስአፕ ከፈለጉ)
የማይገዙ ካልሆነ አይደውሉ