3,802,680
🏠የአዲስ አመት ስጦታዎ 🏠
🏠 እውነተኛ ልዩ የበሀል ቅናሽ ለመኖርያ ቤት ፈላጊዎች🏠
ግንባታቸው በፍጥነት በመገባደድ ላይ ያሉ እጅግ ዘመናዊ አፓርትመንት ቤቶች በመሀል አዲስ አበባ ለአፍሪካ ሕብረት፣ ለኤግል ሂልስ ፕሮጀክት እና ፋይናንስ ተቋማት አማካኝ ተመራጭ ቦታ በለገሀር -ሪቼ የሚገኙ ➡️ (ሪቼ ሳይት)
“Smart Decision, Smart location”
🏠ቢኖሩበት ለኑሮ ተስማሚ
🏠ለኢንቨስትመንት ቢያከራዩት ቋሚ ገቢ
🏠መልሰው ቢሸጡት ትርፋ እጥፍ ድርብ የሆነ ዘመናዊ ቤት ለአጭር ጊዜ ከሚቆይ ከአዲስ አመት ታላቅ ቅናሽ ጋር
⭕️ √*ባለ 1+ መኝታ= 64 ካሬ
√*ባለ 2+ መኝታ= 87 ካሬ
√ *ባለ 3+ መኝታ= 131 እና 136ካሬ
👉(ከተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል ከነመታጠብያ ቤት ፣ የእንግዳ መታጠብያ ፣ ስቶር እና ላውንደሪ ክፍል በጭማሪ ያካተቱ በደንበኞች አስተያየት ማራኪ ዲዛይን ያላቸው ቤቶች )
👉ምንም የጋራ ስፋት( common area) ያልተቀነሰበት የተጣራ የካሬ ስፋት (net areas) ከእኛ ብቻ
👉በወለል 4ቤቶች ብቻ
ሁሉም ቤቶች አንግል ላይ የሚገኙ በመሆናቸው በቂ የተፈጥሮ ብርሀን የሚያገኙ ማራኪ እይታ ያላቸው ናቸው (Best view location)
⭕️ 2አሳንሱር ፣ 2ቤዝመንት የግል መኪና ማቆሚያ፣ ተጠባበቂ አውቶማቲክ ጀነሬተር እና የውሀ ታንከር ፣ ቆሻሻ ማሶገጃ garbage shooter፣ የደህነት ካሜራ እና ሌሎችም መሰረታዊ አግልግሎት ያካተተ ..
⭕️ 16ኛ ፎቅ ላይ 360° ዲግሪ የከተማዋን ገፅታ የሚያሳይ አረንጓዴ የጋራ መዝናኛ ስፍራ ሰገነት ያለው
( Roof top terrace & green area)
★★ ቅድመ ክፍያ 30% ብቻ★★
★ Down payment only 30% ★
★★ ከ31% ጀምሮ እስከ ሙሉ ክፍያ ለሚከፍሉ ደንበኞች ማራኪ ቅናሽ እናደርጋለን ★★
ሽያጭ ጀምረናል ይህን ለአጭር ጊዜ የቀረበ የቅናሽ እድል ሳይዘገዩ ይጠቀሙና በብዙ ያትርፉ መሀል አዲስ አበባ ላይ የዘመናዊ ቤት ባለቤት ይሁኑ
👉Don’t loss this dicount & profit alot